+251 115-527202 email: info@eipa.gov.et eServices
የመልክዓ ምድራዊ አመላካች ምርቶች የማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተገለፀ

የመልክዓ ምድራዊ አመላካች ምርቶች የማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሚናቸው የላቀ መሆኑ ተገለፀ የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን መስሪያ ቤት የመልክዓ ምድራዊ አመላካች የመጨረሻ ረቂቅ ህግን ለተለያዩ ባለድርሻዎችና አጋር ተቋማት መስከረም 22/ 2018 ዓ.ም አስተዋወቀ። የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ወልዱ ይመሰል መልክዓ ምድራዊ…
