Skip to content
Ethiopian Intellectual Property Authority
+251 115-527202 ኢሜይል: info@eipa.gov.et
ኢ-አገልግሎቶች
Facebook
Youtube
X-twitter
Linkedin
Menu
መነሻ
ስለ እኛ
አመራሮች
ዳራ
ርዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች
ሥልጣን እና ተግባራት
ተቋማዊ መዋቅር
አገልግሎቶች
ፓተንት
ፓተንት
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ግልጋሎት ሞዴል
ግልጋሎት ሞዴል
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ንግድ ምልክት
ንግድ ምልክት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ቅጅ መብት
ቅጅ መብት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የጋራ አስ. ማህበራት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
አ.ን. ትሪቡናል
አ.ን. ትሪቡናል
የትሪቡናል ሥራ ሂደት
ይዘትና ጊዜ ገደብ
ጉዳዮች እና ውሳኔዎች
የአእምሯዊ ንብረት ህጎች
መ. ምድራዊ አመልካች
መልከዓ ምድራዊ አመልካች
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
የማህበረሰብ እውቀት
የማህበረሰብ እውቀት
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
የቴክኖሎጂ ሽግግር
የቴክኖሎጂ ሽግግር
የፓተንት መረጃ
የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ድጋፍ ማዕከላት
የአእምሯዊ ንብረት ገበያ
መረጃዎች
ሚዲያ
ጥያቄና መልሶች
አግኙን
English
የአቤቱታ አቀራረብ እና ይዘት፦
አቤቱታው የሚከተሉትን ማካተት አለበት፣
የአቤቱታ አቅራቢው ስም፣ አድራሻ እና የሚቀርብበት ቀን፣
የአቤቱታውን መነሻ የሚገልጽ አጭር መግለጫ
ማመልከቻው ከአምስት (5) ገጽ መብለጥ የለበትም እንዲሁም በ1.15 የመስመር ክፍተት መዘጋጀት አለበት
አግባብነት ያላቸው ደጋፊ ሰነዶች ወይም ማስረጃዎች
የአእምሯዊ ንብረት ባለቤቱ፣ ህጋዊ ወኪሉ ወይም በቀጥታ የተጎዳው ወገን ፊርማ፣
በመሰረዝ ወይም በስረዛ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን የክፍያ ማረጋገጫ
ማሳሰቢያ፦ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ውሳኔዎች ጋር ያልተያያዙ አቤቱታዎች አግባብነት ያላቸውን መመሪያዎች ድንጋጌዎች መከተል አለባቸው፣
የማቅረቢያ ጊዜ ገደብ፦
ይግባኞች፦ አግባብነት ካለው የኢ.አ.ን.ባ ክፍል የመጨረሻ ውሳኔ እንደተሰጠ በ60 ቀናት ውስጥ ማቅረብ
የመሰረዝ ወይም የስረዛ ጥያቄዎች፦ የተመዘገበ የአእምሯዊ ንብረት መብትን ለመሰረዝ ለሚቀርቡ አቤቱታዎች የተለየ የጊዜ ገደብ የለም
የእግድ ጥያቄዎች፦ አግባብነት ባለው የኢ.አ.ን.ባ ክፍል ውሳኔ በተሰጠ በ15 ቀናት ውስጥ መቅረብ አለባቸው
የአቀራረብ ዘዴ፦
ሃርድ ኮፒ፦ በሥራ ሰዓት ለኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዋና መዝገብ ቤት ቢሮ የሚቀርቡ ሶስት (3) የታተሙ ቅጂዎች
ሶፍት ኮፒ፦ በኢሜይል eipoappeal@gmail.com የተላከ የኤሌክትሮኒክ ቅጂ