Skip to content
Ethiopian Intellectual Property Authority
+251 115-527202 ኢሜይል: info@eipa.gov.et
ኢ-አገልግሎቶች
Facebook
Youtube
X-twitter
Linkedin
Menu
መነሻ
ስለ እኛ
አመራሮች
ዳራ
ርዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች
ሥልጣን እና ተግባራት
ተቋማዊ መዋቅር
አገልግሎቶች
ፓተንት
ፓተንት
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ግልጋሎት ሞዴል
ግልጋሎት ሞዴል
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ንግድ ምልክት
ንግድ ምልክት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ቅጅ መብት
ቅጅ መብት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የጋራ አስ. ማህበራት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
አ.ን. ትሪቡናል
አ.ን. ትሪቡናል
የትሪቡናል ሥራ ሂደት
ይዘትና ጊዜ ገደብ
ጉዳዮች እና ውሳኔዎች
የአእምሯዊ ንብረት ህጎች
መ. ምድራዊ አመልካች
መልከዓ ምድራዊ አመልካች
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
የማህበረሰብ እውቀት
የማህበረሰብ እውቀት
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
የቴክኖሎጂ ሽግግር
የቴክኖሎጂ ሽግግር
የፓተንት መረጃ
የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ድጋፍ ማዕከላት
የአእምሯዊ ንብረት ገበያ
ኢ-አገልግሎት
መረጃዎች
ሚዲያ
ጥያቄና መልሶች
አግኙን
English
ርዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች እና እሴቶች
ርዕይ
ፈጠራን እና አዳዲስ ሀሳቦችን በማበረታታት የሀገርን ብልጽግና ማረጋገጥ፤ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ እሴት በመቀየር በ2032 በአፍሪካ አርዓያ የሆነ የአዕምሯዊ ንብረት መሥሪያ ቤት መሆን።
ተልዕኮ
የሀገሪቱን መዋቅራዊ ሽግግር ለመደገፍ እንዲቻል ለአዕምሯዊ ንብረት ሥርዓት የአካባቢ ፈጠራን፣ አዳዲስ ሀሳቦችን፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን እና የሥራ ዕድል ፈጠራን የሚያሳድግ ምቹ ሁኔታን መፍጠር።
ዓላማዎች
በሀገር ውስጥ ለአዕምሯዊ ንብረት ተገቢውን የህግ ከለላ እና አጠቃቀም ማመቻቸት
በፓተንት ሰነዶች ውስጥ የሚገኙ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀት ማሰራጨት እና ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማበረታታት
ስለ አዕምሯዊ ንብረት ፖሊሲዎች እና ህጎች ማጥናት፣ መተንተን እና ለመንግሥት ምክረ-ሀሳብ ማቅረብ
ስለ አዕምሯዊ ንብረት ያለውን እውቀት እና ግንዛቤ በሕዝብ ዘንድ ማሳደግ
እሴቶች
የለውጥ ሽግግር ማድረግ
በጥራት አለመደራደር
ስለ ፈጠራ እና አዳዲስ ሀሳቦች ልማት ተግቶ መስራት
የሥራ ሥነ-ምግባር እና ትጋት
በሙያዊ ብቃት ማገልገል