Skip to content
Ethiopian Intellectual Property Authority
+251 115-527202 ኢሜይል: info@eipa.gov.et
ኢ-አገልግሎቶች
Facebook
Youtube
X-twitter
Linkedin
Menu
መነሻ
ስለ እኛ
አመራሮች
ዳራ
ርዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎች
ሥልጣን እና ተግባራት
ተቋማዊ መዋቅር
አገልግሎቶች
ፓተንት
ፓተንት
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ግልጋሎት ሞዴል
ግልጋሎት ሞዴል
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ንግድ ምልክት
ንግድ ምልክት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የምዝገባ ሂደት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
ቅጅ መብት
ቅጅ መብት
የማመልከቻ መስፈርቶች
የጋራ አስ. ማህበራት
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
አ.ን. ትሪቡናል
አ.ን. ትሪቡናል
የትሪቡናል ሥራ ሂደት
ይዘትና ጊዜ ገደብ
ጉዳዮች እና ውሳኔዎች
የአእምሯዊ ንብረት ህጎች
መ. ምድራዊ አመልካች
መልከዓ ምድራዊ አመልካች
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
የማህበረሰብ እውቀት
የማህበረሰብ እውቀት
እውነታዎች
ሕጎች፣ ቅጾችና ክፍያዎች
መረጃዎች
ሚዲያ
ጥያቄና መልሶች
አግኙን
English
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን - ዳራ በአጭሩ
የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በ1995 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን፣ ዋና ዓላማዎቹም የፈጠራ፣ ለጥበብ ሥራዎች እና አዳዲስ ፈጠራዎችን መጠበቅ፣ የአዕምሯዊ ንብረት ሀብቶች ለገበያ እንዲውሉ ማመቻቸት፣ እንዲሁም በፓተንት ሰነዶች ውስጥ የሚገኙ መረጃዎችን ሰብስቦ ለሚመለከታቸው አካላት በማሰራጨት ቴክኖሎጂ ሽግግርን እና የአዕምሯዊ ንብረት ግንዛቤን ለሕዝብ ማሳደግ ናቸው። ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ከመቋቋሙ በፊት፣ በአሁኑ ወቅት በባለሥልጣኑ ስር የሚተዳደሩት የአዕምሯዊ ንብረት ጉዳዮች በተለያዩ ዘርፍ አካላት ስር ይተዳደሩ ነበር። የፓተንት ጉዳይ በወቅቱ በነበረው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን፣ የንግድ ምልክት በንግድ ሚኒስቴር፣ እንዲሁም የቅጂ መብት በወጣቶች፣ ስፖርትና ባህል ሚኒስቴር ስር ይተዳደሩ ነበር። ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በመንግሥት የተሰጡትን ግቦች፣ ተልዕኮዎች እና ርዕዮች ለማሳካት የተቻለውን ሁሉ ጥረት እያደረገ ይገኛል። ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚከናወኑ የልማት ትልሞች እና ስልቶች ጋር የሚጣጣሙ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ተግባራትን በተለየ የሚሰራባቸው ሲሆን፣ በተለይም ዓላማዎቹን እውን ለማድረግ ለ"አገር በቀል ሪፎርም 2" እና ለሕዝብ አገልግሎት ሪፎርም ልዩ ትኩረት ሰጥቷል። ዓላማውን ለማሳካት ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በአምስት ዋና ዋና የሥራ ሂደቶች የተዋቀረ ነው፦
የፓተንት ጥበቃ እና ቴክኖሎጂ ሽግግር መሪ ሥራ አስፈጻሚ
የንግድ ምልክት መሪ ሥራ አስፈጻሚ
የአዕምሯዊ ንብረት ደንበኞች አገልግሎት መሪ ሥራ አስፈጻሚ
የቅጂ መብት እና ተዛማጅ መብቶች መሪ ሥራ አስፈጻሚ
የማህበረሰብ ዕውቀት መሪ ሥራ አስፈጻሚ