+251 115-527202 email: info@eipa.gov.et eServices
የቃል ክርክር እንድታደርጉ ስለማሳወቅ
አመልካች ኢትዮ ኤዥያን ኢንዱስትሪስ አ/ማ በማመልከቻ ቁጥር LTM/12664/2014 በተጠሪ ከድር ገላን ያዴሳ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡አመልካች ኢትዮ ኤዥያን ኢንዱስትሪስ አ/ማ በማመልከቻ ቁጥር LTM/12664/2014 በተጠሪ ከድር ገላን ያዴሳ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡አመልካች ኢትዮ ኤዥያን ኢንዱስትሪስ አ/ማ በማመልከቻ ቁጥር LTM/12664/2014 በተጠሪ ከድር ገላን ያዴሳ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የንግድ ምልክት ፈራሽ ሊሆን ይገባል በሚል የቀረበ ማመልከቻ ላይ አመልካች እና ተጠሪ በቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባለስልጣን መ/ቤቱ አዳራሽ (2ኛ ፎቅ) በመገኘት የቃል ክርክር እንድታደርጉ ተቀጥሯል፡፡
